Registration Process

 ሀገር በቀል ድርጅታችን ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ በአዋጅ ቁጥር 980/2008ዓ.ም መሠረት ከመንግስት ፍቃድ አውጥቶ ዋና መቀመጫዉን አዲስ አበባ ላይ በማድረግ በመላዉ ኢትዮጵያ ላይ ኔትዎርኩን ዘርግቶ በሕብረት የዜጎችን ገቢ በከፍተኛ ሁኔታ ለማሳደግ መጠነ ሰፊ ስራዎችን እየሰራ የሚገኝ ተቋም ነው።

በመሆኑም ሕጋዊ የድርጅቱ አባል በመሆን በወኪልነት በመላው ኢትዬጵያ በonline በመስራት በሕብረት ገቢያችሁን ማሳደግ ለምትፈልጉ ሁሉ ከድርጅቱ የተሰጠ ቅደም ተከተላዊ መግለጫ:-

1) የድርጅቱን አላማ በግልፅ መረዳት፣

2) በቀጥታ የድርጅቱን ወኪሎች ወይም ፕሮፌሽናል ፕሮሞተሮች በማነጋገር የወኪል መለያ ቁጥር (Id.no) እና የወኪሉን/የፕሮሞተሩን ሙሉ ስም መመዝገብ

3) የመነሻ የካፒታል መጠንን ከብር 200 እና የአገልግሎት ክፍያ (Service fee) ብር 35 በመመዝገቢያ ቅፁ ላይ በተገለፀው የድርጅቱ የባንክ አካውንት ቁጥር በሞባይል ባንኪንግ ወይም በቀጥታ በባንክ ገቢ ማድረግ የካፒታል መጠን ከብር 500 እና ከዛ በላይ ተመዝጋቢዎች የአገልግሎት ክፍያ (Service fee) የካፒታል መጠንን 10 በመቶ ነው፣

4) የሞሉትን የመመዝገቢያ ቅፅ ፣ ክፍያ የፈፀሙበትን የሞባይል ባንኪንግ ማረጋገጫ ወይም የባንክ ደረሰኝ (Slip) መረጃና ማንነቶን የሚገልፅ ሕጋዊ መታወቂያ ፎቶ በማንሳት በመመዝገቢያ ቅፁ ላይ በተገለፀው የድርጅቱ የቴሌግራም ወይም የኢሜል አድራሻ ላይ መላክ ወይም በቀጥታ በድርጅቱ ኦንላይን መመዝገቢያ መንገድ የግል መረጃዎችን በመሙላትና የባንክ መረጃንና የመታወቂያን ፎቶ መላክ

5) ድርጅቱም ከላይ የተገለፁት መስፈርቶች መሟላታቸውን በማረጋገጥ በመላው ኢትዬጵያ ላይ ሥራዎትን እንዲጀምሩ የሚያስችሎትን የግል መለያ ቁጥር (Id.no) ፣ ስለ ሥራው ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችንና ካፒታሎትን ለማሳደግ እንደ መነሻነት ለከፈሉት ክፍያና ከድርጅቱ ጋር ለጀመሩት ስራ ማረጋገጫ የሚሆን በ አሠሪና ሠራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2011ዓ.ም መሠረት የተዘጋጀ የሥራ ስምምነት ሠነድ ይልካል። 

አስፈላጊ መረጃዎች፦

1.የድርጅቱ online web link (ኦንላይን የመመዝገቢያ ቅፅ) 
https://surveyheart.com/form/6214f1fdbff19928e63b4ca7

2.የድርጅቱ የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ አካውነት ቁጥር:-

    1000446708124  

የባንክ አካውንቱ የተከፈተበት ስያሜ:-

FIN.NET.BUS.GROUP (ABEL ABEBE T)

የድርጅቱ የአቢሲኒያ ባንክ አካውንት ቁጥር:-

   85379027

የባንክ አካውንቱ የተከፈተበት ስያሜ:-

FINANCIAL NETWORKING BUSINESS GROUP

3.  የድርጅቱ ለዚህ ስራ የተመደበ ስልክ ቁጥር   

              0978900505 

4.ለአዲስ ተመዝጋቢዎች መረጃ መለዋወጫ የተከፈተ የቴሌግራም ፔጅ ፦

https://t.me/FinancialNetworkingBusiness

5. የድርጀቱ የኢሜል አድራሻ:-

financialnetworkingbusiness@gmail.com መሆኑን እንገልፃለን ።

በሕብረት፣በታማኝነትና በአንድነት እጅለእጅ ተያይዘን ወደ ከፍታ እንጓዝ!!!                      

ፋይናንሺያል ኔትወርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ

Comments

  1. I am ready to join the network soon

    ReplyDelete
    Replies
    1. Alright! We are Happy to see you!
      We are just looking forward individuals, who have an interest and potential for Networking Business.

      Delete
  2. Im highly interested to join FNBG

    ReplyDelete
    Replies
    1. It is our pleasure! And You can have detailed information from the above Telegram page and email address.
      For additional information you can contact Via 0978900505.

      Delete
  3. FNB is amaizing & interesting promotional market especially it grows rapidly& adramatikaly change in a year so, iam lucky man becoming amember of FNBG

    ReplyDelete
  4. Alright! we are Happy to see you!

    ReplyDelete
  5. እባክህ የወኪል ID send argilign

    ReplyDelete
  6. Nice,and preferable situation👏👏👏

    ReplyDelete
    Replies
    1. Yeah! You got it! Thank you too much.
      We are happy to see you.

      Delete
  7. Replies
    1. You can have a direction from our Telegram page as well Via 0978900505.
      Thank you.

      Delete

Post a Comment

Popular posts from this blog

Company Structure and Formation

Aim of Financial Networking