Company Structure and Formation
የድርጅቱ አወቃቀርና አመሠራረት ሀገር በቀል ድርጅታችን ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ በሕብረት፣በታማኝነትና በአንድነት ላይ የተመሠረተ የሰፊውን ሕዝብ ችግር በሕብረት ሊፈታ የሚችል ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ የተሰኘ የዜጎችን የካፒታል አቅም በማሳደግ ወደ ንግዱ ሥርዓት የሚቀላቅልና የተሻለ የገቢ ምንጭ እንዲፈጥሩ የሚረዳ አላማ በመያዝ በመላዉ ኢትዬጵያ የሚተገበር መሪ ዕቅድ በመንደፍ አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል፣በዞን አንዲሁም ወረዳ ድረስ በመውረድ ስራውን ተደራሽ እያደረገ ይገኛል።ድርጅታችን በአዋጅ ቁጥር 980/2008 ዓ.ም መሠረት ከመንግስት ፍቃድ በማውጣት ሕጋዊ ሠውነት ኖሮት በይፋ የተመሠረተበት ቀን ታህሳስ 04/2014 ዓ.ም ሲሆን የድርጅቱ ባለቤቶችና መስራቾች እንዲሁም የድርጅቱ መሪና አስተዳዳሪዎች፦ 1.አቤል አበበ ተክለፃዲቅ 2.ይዲድያ ደረጀ ተረፈ ሲሆኑ የተለያየ የሙያ ባለቤት በሆኑ ሲኒየር ፕሮሞተሮችና ጁኒየር ፕሮሞተሮች የተዋቀረም ነው በዋናነት ሁሉንም አቃፊ የሆነ ሲስተምን መሠረት ያደረገ አሠራርን ይከተላል።ራዕያችን የሁሉንም ሀሳብ አሳታፊ በማድረግ በሕብረት ላይ ጠንካራ መሠረትን በመገንበት ሀገራችንንና ዜጎቿን ወደ ከፍታ ማማ ላይ ማውጣት ነው። በሕብረት፣በታማኝነትና በአንድነት እጅለእጅ ተያይዘን ወደ ከፍታ እንጓዝ!!! ፋይናንሺያል ኔትወርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ ...