Company Structure and Formation
የድርጅቱ አወቃቀርና አመሠራረት
ሀገር በቀል ድርጅታችን ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ በሕብረት፣በታማኝነትና በአንድነት ላይ የተመሠረተ የሰፊውን ሕዝብ ችግር በሕብረት ሊፈታ የሚችል ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ የተሰኘ የዜጎችን የካፒታል አቅም በማሳደግ ወደ ንግዱ ሥርዓት የሚቀላቅልና የተሻለ የገቢ ምንጭ እንዲፈጥሩ የሚረዳ አላማ በመያዝ በመላዉ ኢትዬጵያ የሚተገበር መሪ ዕቅድ በመንደፍ አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል፣በዞን አንዲሁም ወረዳ ድረስ በመውረድ ስራውን ተደራሽ እያደረገ ይገኛል።ድርጅታችን በአዋጅ ቁጥር 980/2008 ዓ.ም መሠረት ከመንግስት ፍቃድ በማውጣት ሕጋዊ ሠውነት ኖሮት በይፋ የተመሠረተበት ቀን ታህሳስ 04/2014 ዓ.ም ሲሆን የድርጅቱ ባለቤቶችና መስራቾች እንዲሁም የድርጅቱ መሪና አስተዳዳሪዎች፦
1.አቤል አበበ ተክለፃዲቅ
2.ይዲድያ ደረጀ ተረፈ
ሲሆኑ የተለያየ የሙያ ባለቤት በሆኑ ሲኒየር ፕሮሞተሮችና ጁኒየር ፕሮሞተሮች የተዋቀረም ነው በዋናነት ሁሉንም አቃፊ የሆነ ሲስተምን መሠረት ያደረገ አሠራርን ይከተላል።ራዕያችን የሁሉንም ሀሳብ አሳታፊ በማድረግ በሕብረት ላይ ጠንካራ መሠረትን በመገንበት ሀገራችንንና ዜጎቿን ወደ ከፍታ ማማ ላይ ማውጣት ነው።
እሰከ መቼ የእኛ ሕይዎት በነጮች የበላይነት መመራት አለበት!
ReplyDeleteNo more!
ከአሁን በኋላ በእኛነታችን እንኮራለን!!!
ኑ አሁኑኑ ሳታመነቱ ተቀላቀሉን!
ሀገር በቀል ድርጅታችን ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ Business መጀመር የሚችልበትን እድል ይዞላችሁ መጥቷል።
ጉዞ ወደ ከፍታ!!!
በሕብረት, በታማኝነትና በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ከፍታ እንጓዝ!!!
ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ
It is best promotion but we are not know how to register and start our work job
DeleteAlright! let we going to show direction. You can have detailed explanation from the bottom Telegram page https://t.me/shambel022A as well as in person.
DeleteWow amazing
ReplyDeletewaw betami desi yilali....ketilu wogenoche...
ReplyDeleteIt is our pleasure!!!
DeleteThank you too much.
It is the best oportunity for those,who fade up by scamming investment platt form..from now one we will become sucessfull as ethiopian 🙏🙏
ReplyDeleteYeah you are Really True! that is why we are going to overcome our proposal throughout Ethiopian 🇪🇹Continent.
DeleteThank you!
እንዴት ነው ማጻፍ የሚቻለው?
ReplyDeleteእኔ ያልገባኝ ምን እንደምንሰራ ነው
ReplyDeleteEhe teyake wesagn teyake nw bimimelekew akal memeles yenorebetal
DeleteGreat i respect
ReplyDeleteውድ ደንበኞቻችን ዋና ዋና መረጃዎችን አስቀምጠናል ብለን እናምናለን!
Deleteግልፅ ለተጨማሪ መረጃ በ Telegram ገፃችን መከታተል ትችላላችሁ!
Or
Phone no: 0978900505
Very nice I asist to join a group
ReplyDeleteእንዴት አድርጌ ነው አባል የምሆነው
ReplyDeleteጥሩ ሀሳብ ነው የሚገርማቹ እስካሁን አለመስማቴ ገርሞኛል (ሰኔ 28/2014 ተፃፈ)። በነገራችን ላይ ቢሮ አላቹ ? ካላቹ አሳውቁኝ።
ReplyDeletei like it
ReplyDeletebuy rdp with perfect money
ReplyDeleteWe are offer reliable RDP services with with admin access and accept Payeer, Perfect Money and Bitcoin